የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ሪች ፎር ቼንጅ ከኖርዲክ ኤምባሲዎች እና ከፕሎጊንግ ኢትዮጵያ
19:20:22 2025-04-04የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ሪች ፎር ቼንጅ ከኖርዲክ ኤምባሲዎች እና ከፕሎጊንግ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የጽዳት ንቅናቄ መርሀግብር በየካ ፓርክ አካሄዱ። በመርሀግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የፅዳት አስተዳደር ኤጀኔሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ለማ እንደተናገሩት ከተማዋ የደረሰችበት ደረጃ የሚመጥ...
የጽዳት ንቅናቄ መርሀግብር በየካ ፓርክ አካሄዱ። በመርሀግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የፅዳት አስተዳደር ኤጀኔሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ለማ እንደተናገሩት ከተማዋ የደረሰችበት ደረጃ የሚመጥን የፅዳት አጠባበቅ ተግባራት መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማትና ግለሰቦች ጋር በስፋት መሠራቱን አብራርተዋል፡፡ በዚህም ከተማዋን ስማርቲ ሲቲ ለማድረግ የተጀመረውን ተግባር የሚያሳልጡ የፅዳት ንቅናቄዎችን በተቋማትና በብሎክ በሳምንት ሁለት ጊዜ በማከናወን ውጤታማ ለውጥ ማስመዝገብ ተችሏል ብለዋል፡፡ ደረቅ ቆሻሻ ሀብት እንዲሆን እና በዘርፉም ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር እንደተቻለ ተናግረዋል።
Read Moreያለማንም ቀስቃሽ አከባቢየን አፀዳለሁ!!! በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት ማለትም በ30/02/2017 ዓ.ም
05:38:22 2025-02-12ያለማንም ቀስቃሽ አከባቢየን አፀዳለሁ!!! በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት ማለትም በ30/02/2017 ዓ.ም የየካ ክፍለ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ከወረዳ 05 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በአንድ ማዕከል በግ ተራ አከባቢ ብሎክ በደማቅ ሁኔታ የፅዳት ንቅናቄ የተካሄደ ሲሆን በዚህም ንቅናቄ ላይ የወረዳዉ ነዋሪዎች፣ የክፍለ ከተማና የወ...
ዳደር ጽ/ቤት ከወረዳ 05 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በአንድ ማዕከል በግ ተራ አከባቢ ብሎክ በደማቅ ሁኔታ የፅዳት ንቅናቄ የተካሄደ ሲሆን በዚህም ንቅናቄ ላይ የወረዳዉ ነዋሪዎች፣ የክፍለ ከተማና የወረዳው ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች፣የከተማ ከፍተኛ ባለሙያዎች "የፀጥታ አካላት፣የሽርክና ማህበራት ፣የክፍለ ከተማ እና የወረዳ የቢሮ ባለሙያዎች፣የወረዳው አደረጃጀቶች ፣የሴፍትኔት ካፖዎች፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን በሌሎችም ወረዳዎች በሚገኙትብሎኮች ላይም ንቅናቄው ተጠናክሮ ቀጥሏል ። ያለማንም ቀስቃሽ አከባቢየን አፀዳለሁ!!! የየካ ክፍለ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት
Read Moreየየካ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ከ ወረዳ 01 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር
05:21:40 2025-02-06የየካ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ከ ወረዳ 01 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ዛሬ መስከረም 16 ቀን/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት የመስቀል ደመራን ምክንያት በማድረግ << ጽዳታችን ለድምቀታችን >> በሚል መሪ ቃል በእየሱስ ቤተ ክርስቲያን ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮችና ባለሙያዎች ፣ የከተማ ከፍተኛ ባለሙያዎች ምእመና...
ጠዋቱ 3:00 ሰዓት የመስቀል ደመራን ምክንያት በማድረግ << ጽዳታችን ለድምቀታችን >> በሚል መሪ ቃል በእየሱስ ቤተ ክርስቲያን ከክፍለ ከተማ እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮችና ባለሙያዎች ፣ የከተማ ከፍተኛ ባለሙያዎች ምእመናንና አባቶች ÷ የብሎኩ ነዋሪዎች ፣ ወጣቶች ፣ አምባሳደሮች ፣ የፀጥታ አካላት ÷ ፖሊሶች የጽዳት ጸ/ቤት ሰራተኞች እና ሌሎች ባለድርሻ ኣካላት የተሳተፉበት የአንድ ማዕከል የፅዳት ንቀናቄ የተካሄደ ሲሆን በተጨማሪም በሁሉም በየወረዳዉ ብሎኮችና የእምነት ተቋማት ንቅናቄዉ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ለተሳታ ፊዎች ንግግር ያደረጉት የየካ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መርክነህ ያእቆብ ለተሣታፊዎች ባስተላለፉት መልዕክት እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ የመልካም ምኞታቸውን ከገለፁ በኋላ የፅዳት ባህላችንን በማጠናከርና በማስቀጠል ሁሉም አካላት በመከባበርና በመተሳሰብ እንዲሁም በመፈቃቀር በአሉን እንድናከብረው ገልፀው የፅዳት ንቅናቄውን ከእምነት አባቶች ጋር በመሆን በይፋ አስጀምረውታል።
Read Moreበየካ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ከወረዳ 10 ፅዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር
05:33:13 2024-12-25በየካ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ከወረዳ 10 ፅዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በ16/2/2017ዓ.ም በህ/ስላል ቀጠና ብሎክ 1 የተለያዩ የክ/ከተማ አመራሮች የከተማ ከፍተኛ ባለሙያዎች ፤የወረዳ አመራሮች ፤ፅዳት አምባሳደሮች፤ነዋሪዎች፤ሴፍትነት አባላት፤የፀጥታ አባለት፤ሽርክና ማህበራትና የቢሮ ሰራተኞች በተገኙበት ቦታ በአንድ ማዕ...
ክ 1 የተለያዩ የክ/ከተማ አመራሮች የከተማ ከፍተኛ ባለሙያዎች ፤የወረዳ አመራሮች ፤ፅዳት አምባሳደሮች፤ነዋሪዎች፤ሴፍትነት አባላት፤የፀጥታ አባለት፤ሽርክና ማህበራትና የቢሮ ሰራተኞች በተገኙበት ቦታ በአንድ ማዕከል ሳምንታዊ ፅዳት ንቅናቄ በደማቅ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን በሌሎች ወረዳዎች በሚገኙት ብሎኮች ላይ ንቅናቄው ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
Read MoreUser Data Overview
| Gender Table | |
|---|---|
| Male | 49 |
| Female | 12 |
| Total | 61 |
| Management Table | |
|---|---|
| Manager | 1 |
| Team Leader | 2 |
| Officer | 22 |
| Total | 25 |
| Drivers Table | |
|---|---|
| Driver | 5 |
| Container Driver | 10 |
| Compactor Driver | 10 |
| Co-Driver | 5 |
| Dispatch Officer | 2 |
| Total | 32 |
| Other Categories | |
|---|---|
| Mahabrat | 9 |
| Outsource | 10 |
| Private Cleansing | 0 |
የካ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት ምቹ የስራ አካባቢን ለመፍጠር ቢሮን የማዘመን ስራ ተሰርቷል










ለሰራተኛው ምቹ የስራ አካባቢን ለመፍጠር በአንድ ለአምስት አደረጃጀት እንዲቀመጡ በማድረግ ፈጣን እና ቀልጣፋ...
ደረጃጀት እንዲቀመጡ በማድረግ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡ የእርስበእርስ ልምድ በቅርበት የሚያገኙበት አሰራር ተፈጥሮላቸዋል እንዲሁም ለሁሉም ሰራተኛ የሥራ ግብዓት እንዲሞላ ተደርጓል፡፡
Read More















